Melopia
ወደ ሰባቱ የUAE ግዛቶች ማለትም አቡ-ድሃቢ፣ ዱባይ፣ ሻርጃ፣አጅማን፣ ራስ-አልከህማ፣ ፉጀህራ እና አል-አይን መምጣት ስፈልጉ የ5 ቀን፣ የ30 ቀን እና የ60 ቀን ቪዛዎችን እዚህ ያገኛሉ
በUAE(ዱባይ) ለሥራ መምጣት ያሰባችሁ ወይም እዚሁ UAE ሆናችሁ ሥራ የምትፈልጉ ሥራዎች የሚለውን በተን በመጫን አሁን ያሉ ሥራዎችን እና ለሥራዎቹ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን ማየት ትችላላችሁ
በኢትዮጵያና በስባቱም ኤምረቶች ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት፣ ለማደስ፣ ስህተት ለማስተካከል ለማመልከት የሚለውን በተን በመጫን ማመልከት ይችላሉ
እንኳን ደህና መጡ!
በመላው ዓለም ለሚደረጉ የአየር ጉዞዎች የአየር ትከቶችን እዚህ ያገኛሉ
በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ሥራዎችን ለማግኘት የሚረዱ ዓለም አቀፍ እና ATS-friendly የሆኑ CVዎችን እዚህ ያሰሩ
በዚህ ድህረ ገጽ የሚቀርቡ አ ገልግሎቶች ላይ ምንም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ካሎት ከታች ባለው ጥያቄ በሚለው በተን ማቅረብ ይችላሉ